← Back to all vacancies
CAREER OPPORTUNITYበቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም የወላጆች የምክርና አቅም ግንባታ አገልግሎት ሰራተኛ (ECD) VII
Future Technology @yebichaso
📍 Addis Ababa City Administration💼 Not specified◉ ዜሮ ዓመት💰 From 8478.00 ETB👤 Gender: Female👥 Positions: 500
Job Description
• የሥራ ሁኔታ፡ የስራ ቦታ በመኖሪያ አካባቢ በብሎክ ደረጃ የህጻናት እንክብካቤንና እድገትን ቤት ለቤት የሚደረግ የወላጆች ምክር እና የአቅም ግንባታ አገልግሎትን መስጠት ይሆናል፡፡
Responsibilities
- ለስልጠና ያለ ፈቃደኝነት፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቴክኒክና ሙያ ክህሎት ስልጠና ቢሮ የሚሰጠውን የሶስት ወራት ደረጃ II ECD-PC' (Level II ECD-PC) ስልጠና ፕሮግራም ለማጠናቀቅ ፈቃደኛ የሆነች
- የብቃት ምዘና፡- ከስልጠናው በኋላ የሚሰጠውን የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምዘና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነች እና ፈተናውን አልፋ የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ማለፍ የምትችል
- የሥራ ሁኔታ፡- የስራ ቦታ በመኖሪያ አካባቢ በብሎክ ደረጃ የህጻናት እንክብካቤንና እድገትን ቤት ለቤት የሚደረግ የወላጆች ምክር እና የአቅም ግንባታ አገልግሎትን መስጠት ይሆናል፡
Requirements (500 items)
- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት መታወቂያ ያላት (ነዋሪ የሆነች)
- የስራ ቦታ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ ጤና ጣቢያዎች ሆኖ ወረዳዎች ላይ በብሎክ አደረጃጀት ተመድባ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች
📎 Vacancy Announcement Page
Review the official vacancy announcement attached by the employer. You can open it in this page or download a copy.
🖼️
vacancy-11-bdbc4d6837c45269.pngOfficial vacancy attachment • PNG